አማርኛ

Immigration Law Offices of Tewodros Dinsa, LLC

እንኳን ወደ ቴዎድሮስ ዲንሳየኢሚግሬሽን ህግ ቢሮ በደህና መጡ።


በቴዎድሮስ ዲንሳ የህግ ቢሮ፣ አጠቃላይ የአሜሪካ የኢሚግሬሽን ህግ አገልግሎቶችን በታማኝነት፣ በሙያተኛነት

እና በትኩረት በመስጠት ላይ ነን። የህግ ቢሮአችን Family - Based Immigration/ በቤተሰብ ላይ የተመሰረተ

ኢሚግሬሽን, Employment – Based Immigration / በስራ ላይ የተመሰረተ ኢሚግሬሽን, Asylum /

የጥገኝነት ማመልከቻዎች, Green Card ማመልከቻዎች እና ሌሎች ከስደት ጋር የተያያዙ አገልግሎቶች እየሰጠ

ነው።


አማርኛ እንደምንናገር ስንነግርዎ ኩራት ይሰማናል። በ50ውም የአሜሪካ ግዛቶች ውስጥ ደንበኞችን እያገለገልን

ነው።


አሁንኑ ቀጠሮዎን ያስይዙ እና የኢሚግሬሽን ጉዞዎን በልበሙሉነት እንዲጓዙ እንረዳዎት።